Blog

“እንደኔ እንደኔ የዚህ ሀገር ችግር ከፖለቲከኞቹ በላይ ሃይማኖቶቹ መሪዎች ናቸው ብዬ አስባለሁ” (መጋቢ ሀዲስ እሸቱ)

"እንደኔ እንደኔ የዚህ ሀገር ችግር ከፖለቲከኞቹ በላይ ሃይማኖቶቹ መሪዎች ናቸው ብዬ አስባለሁ" (መጋቢ ሀዲስ እሸቱ) እዚህ ሀገር ላይ ስኖር እንደ ሶስት ሰው ሆኜ ነው የምኖረው፡፡ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ አስባለሁ፡፡ እንደ ሰውነቴ አስባለሁ፡፡ እንደ እምነት ተቋም ሰውነቴም አስባለሁ፡፡ እንደ ሶስት ሰውነት ለማሰብ ግን ሀገርና ህዝ...

ኑሮ በአዲስ አበባ

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሣይ ቪዲዮ አየሁ - እስከመጨረሻው መዝለቅ አልቻልኩምና ግን ዋናው ባራኪ በግራ እጁ የያዘውን ጩቤ ወደ እኛ ወደተመልካቾቹ ዘር...