Ethiopian Artist Teddy Afro
Teddy Afro

ቴዲ አፍሮ በሜኒሶታ ዝግጅቱን እንዳያቀርብ በጃዋር የሚመሩ የኦሮሞ አክራሪዎች ለቴዲ ማስፈራሪያ መላካቸው ታወቀ

ቴዲ አፍሮ  :ጁላይ 12 በሜኒሶታ የሚካሄደውን የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ለማደናቀፍና ብጥብጥ ለመፍጠር በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ በተባለው ዘረኛ ሚድያ ና በጃዋር አማካኝነት ከፍተኛ ቅስቀሳ እየተካሔደ ነው:: እነዚህ ዘረኛ አክራሪዎች ዝግጅቱ እንዳይካሄድ ለመበጥበጥ ከተቻለም ለማስቆም ከፍተኛ ዘመቻ ላይ ናቸው::
ሊውስዱዋቸው ካሰቡዋቸው እቅዶች ውስጥ
• የተቆረጡ ጡቶች ምስል የሚያሳዩ ምስሎችንና ሌሎች መልእክቶችን በመያዝ ዝግጅቱ በር ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ
• አዳራሽ ውስጥ በመግባት ጠብ መቀስቀስ
• ቴዲ ላይ ቁሳቁሶች መወርወር
• ማይክ መቀማትና ዝግጅቱ ማስተጉዋጎል
• የተቆረጠ ጡት ያለበትን ቲ ሸርት በማድረግ ዝግጅት ውስጥ መግባት
• ከተቻለ ዝግጅቱ እንዲቆረጥ ካልሆነ እንዲዘገይ ማድረግ
• ቴዲ የጥቁር ናዚ የሆነውን ሚኒልክን የሚደግፍና ጡት መቁረጥን የሚያሞግስ ግለሰብ ነው በሚል መጠነ ሰፊ ሚዲያ ሽፋን ማግኘት

ጃዋር መሀመድ, ትግስት ገሜና ኦሮሞ ሚዲያ ኔት ዎርክ በመተባበር ይህንን የማወክ የማስፈራራትና እርምጃ ለመውስደ ተግተው እየሰሩ ይገኛሉ ::ይህንን ዝግጅት ለመከታተል ሚሄዹ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉና ፖሊስ እነዚህን ጋጠወጦች ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድባቸው የበኩላቸውን ጥረት ሊያደርጉ ይገባል

Source

-Via:boletoday.com

Original Link
http://www.boletoday.com/tedyafro0/